Instagram story viewer> @_____metanoia_______> Posts
1.2K
followers
943
following
Christian girl ✝
❤chosen❤
Caffeinated & unbothered☕
TikTok. bamishii
한국을 사랑🇰🇷
comic book lover💃🏾
🦋am not lucky. I am loved🦋
POSTS STORIES REELS TAGGED
Download All
መዝሙር 23:6
6 በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣
 በጎነትና ምሕረት በርግጥ ይከተሉኛል፤
 እኔም በእግዚአብሔር ቤት፣
 ለዘላለም እኖራለሁ። taken in Under The Blue Sky by @_____metanoia_______
0
3 months ago
Download
❤️ Proverbs 18:24
There is a friend who sticks closer than a brother.

One of God's greatest blessings is having a loyal friend someone who celebrates ur growth, prays for ur happiness, stands by u, and loves u wholeheartedly.

I'm so grateful that God blessed me with u. Everyone who knows u can tell  what an amazing person u are, and I'm thankful to witness ur beautiful heart every day.

I love you so much, my bestie. 🤍 May God continue to bless u, guide u, and grant u all the desires of ur heart. Wishing u nothing but joy, peace, and His abundant favor always. taken in Jimma city, Ethiopia by @_____metanoia_______
10
3 months ago
Download
ሮሜ 11:36
36 ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤
 ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። taken in Jimma University by @_____metanoia_______
0
3 months ago
Download
ከተደረገልኝ በጎነት አንዳችም ለእኔ ማይገባ ነበር
እንደ ቸርነትህ አርገሃልና እደነቃለሁ
አብዝቼ ተመስገን እላለሁ 🤍 taken in Jimma University by @_____metanoia_______
39
4 months ago
Download
ሮሜ 11:36
36 ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤
 ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። taken in Jimma University by @_____metanoia_______
63
4 months ago
Download
I survived seasons I thought would break me because God carried me through them🤍 taken in Jimma University by @_____metanoia_______
0
4 months ago
Download
መዝሙር 103:1-5
1 ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤
 የውስጥ ሰውነቴም ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባርኪ።
2 ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤
 ውለታውንም ሁሉ አትርሺ፤
3 ኀጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፣
 ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፣
4 ሕይወትሽን ከጥፋት ጕድጓድ የሚያድን፣
 ምሕረትንና ርኅራኄን የሚያቀዳጅሽ፣
5 ጕልማሳነትሽም እንደ ንስር ይታደስ ዘንድ፣
 ምኞትሽን በበጎ ነገር የሚያረካ እርሱ ነው። taken in Jesus Loves You by @_____metanoia_______
0
5 months ago
Download
Thanks to God.... Brilliantly defended🫡💪🏼 taken in Jimma University by @_____metanoia_______
0
5 months ago
Download
🤍 taken in Entoto, Addis Ababa by @_____metanoia_______
0
5 months ago
Download
She prays, she heals, she shines 🤍 by @_____metanoia_______
0
5 months ago
Download
መዝሙር 139:15-18
15 እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፥ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ፡ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም።
እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፣
ዐጥንቶቼ ከአንተ አልተደበቁም፤
በምድር ጥልቀት ውስጥ በጥበብ በተሠራሁ ጊዜ፣
16 ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ፡ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ።
ዐይኖችህ ገና ያልተበጀውን አካሌን አዩ፤
ለእኔ የተወሰኑልኝም ዘመናት፣
ገና አንዳቸው ወደ መኖር ሳይመጡ፣
በመጽሐፍ ተመዘገቡ።
17 አቤቱ፥ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቍጥራቸውም እንደ ምን በዛ!
አምላክ ሆይ፤ ለእኔ ያለህ ሐሳብ እንዴት ክቡር ነው!
ቍጥሩስ ምንኛ ብዙ ነው!
18 ብቈጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፤
ተነሣሁም፥ እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ።
ልቍጠራቸው ብል፣ ከአሸዋ ይልቅ ይበዙ ነበር።
 ተኛሁም ነቃሁም፣ ገና ከአንተው ጋር ነኝ። taken in Under The Blue Sky by @_____metanoia_______
0
6 months ago
Download
...እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ባይሆን ኖሮ በእነዚህ ዓመታት 
በክንዱ ደግፎ ባያሻግረኝ ክፉዎቹን ቀናት 
አጠገቤ ቆሞ ባያበረታኝ በነውጡ ሰዓት 
ሕያው ሳለሁኝ በዋጠኝ ነበር ጠላቴ እንደቁጣው ጽናት.... taken in Jimma University by @_____metanoia_______
0
6 months ago
Download
×

Download all media on this page

Photos Videos
back to up