Instagram story viewer> @amuecsf> Posts
POSTS STORIES REELS TAGGED
 by @amuecsf
0
21 hours ago
Download
#Hope_Of_The_Kingdom
#Seeing #Living #Witnessing
#የመንግስቱ_ተስፋ 
ማየት መመስከር መኖር by @amuecsf
1
3 days ago
Download
‎ 🧹🧹የፅዳት ቀን‎🧹🧹
በመካነ-ኢየሱስ የነበረን የፅዳት ግዜ!!

#HOPE_OF_THE_KINGDOM
#SEEING 
#LIVING
#AMUECSF by @amuecsf
1
6 days ago
Download
Couldn't wait till U get here!🤗 U can contact us:
Melat-0986252163
Bethel-0978403713
Habtamu-0938269220

#amuecsf #fellowship #freshwelcome #tiktok by @amuecsf
0
7 days ago
Download
‎🧹🧹የፅዳት ቀን‎🧹🧹

ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የህብረታችን አባላት👋

‎ባለፈው እንዳሳወቅናቹ በዚህ ሳምንት ማክሰኞ(ነገ) 9:00 ሰዓት : እስከዛሬ ቤታችን ሆኖ ስንገለገልበት የነበረውን የህብረታችን መሰብሰብያ አዳራሽ የሆነውን የልማት ወዜ መካነ-ኢየሱስን ግቢ : ክፍሎቹን እንዲሁም አዳራሹን የምናፀዳ ይሆናል🧼🧼:: በዚህም የዚህ ህብረት አባል ሆነን የተገለገልንበት ሁላችን በዚህ ቀን እንድንሳተፍና እንደቤታችን ተሰምቶን እንድንገለገልበት ለፈቀዱልንን የቤተክርስቲያንቱን መሪወች ምስጋናችንን እንድንግለፅ ይሁን!
‎
‎ብሩካን ናችሁ🙌

#Cleaning_Day
#HOPE_OF_THE_KINGDOM
#SEEING 
#LIVING
#AMUECSF by @amuecsf
0
8 days ago
Download
 by @amuecsf
1
8 days ago
Download
✨Theme Exposition✨

👋ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ! 

📌 የዚህን ዓመት Theme 'የመንግስቱ ተስፋ' exposition እና በዚሁ ርዕስ ትምህርት  ስለሚሰጥ በጊዜ እንገኝ።

ሌሎች ወንድም እና እህቶችን ይዘን መምጣት አንዘንጋ‼️

📚 መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ መያዝ አንዘንጋ። 
የጌታ ጸጋ እና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን!
            
                   ⏰ 12:00 ⏰ 
                  📍በመካነየሱስ📍

#Hope_Of_The_Kingdom
#Seeing#Witnessing #Living
#የመንግስቱ_ተስፋ 
ማየት መመስከር መኖር 

""""""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ""""""""" by @amuecsf
0
10 days ago
Download
✨✨GP Start✨✨

                         📍GP (General prayer)📍

ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን👋 ዛሬ (አርብ) የዚህ semester የGP Start program ሚኖረን ይሆናል። 

                        ⏰ 12:00 ⏰
                       📍በሰሊሆም📍
         “ነገር ግን እዚያም ሆናችሁ አምላካችሁን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁና በፍጹም ነፍሳችሁ ብትፈልጉት ታገኙታላችሁ።”
ዘዳግም 4:29
#GP_Start 
#AMUECSF
#Hope_Of_The_Kingdom
#Seeing
#Living
  በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ተገኙናላችሁ!
   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
                    @amuecsf
YouTube | Tiktok | Telegram | Facebook | Instagram | Spotify | Google podcast by @amuecsf
0
11 days ago
Download
✨✨ሰሊሆም በግንባታ ላይ✨✨

በትላንትናው ዕለተ የነበረን የሥራ ቆይታ!

#HOPE_OF_THE_KINGDOM
#SEEING 
#LIVING
#AMUECSF by @amuecsf
1
14 days ago
Download
 by @amuecsf
1
15 days ago
Download
✨✨GF Start 2019✨✨

ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች እግዚአብሔር በምህረት ቸርነቱ የማያልፉ የመሰሉን ብዙ ቀናቶች አልፎም ደግሞ ወራቶች እንደ ንጋት ኮከብ እየቆጠርን ያለፈውን 2018 ዓ.ም በአምላክ ረድእነት፤ ባልተለየን ትድግናው፤ ባልታከቱ ክንዶቹና ባልደበዘዘ ፍቅሩ ጠብቆንና ከለላ ሆኖን ይኸው በዘመን ቀመር ለ2019 ዓ.ም የGF start ለማድረግ በቃን🙏 
ተወዳጆች በቀኑ ከprogram ቅድሚያ የphoto ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም በጊዜ 11:30 ሳናረፍድ እንድንመጣ ይሁን::

ብሩካን ናችሁ!🙌

#Hope_OF_THE_KINGDOM 
#GF #Start #2019 by @amuecsf
4
19 days ago
Download
✨✨GF Start 2019✨✨

ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች እግዚአብሔር በምህረት ቸርነቱ የማያልፉ የመሰሉን ብዙ ቀናቶች አልፎም ደግሞ ወራቶች እንደ ንጋት ኮከብ እየቆጠርን ያለፈውን 2018 ዓ.ም በአምላክ ረድእነት፤ ባልተለየን ትድግናው፤ ባልታከቱ ክንዶቹና ባልደበዘዘ ፍቅሩ ጠብቆንና ከለላ ሆኖን ይኸው በዘመን ቀመር ለ2019 ዓ.ም የGF start ለማድረግ በቃን🙏 
ተወዳጆች በቀኑ ከprogram ቅድሚያ የphoto ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም በጊዜ 11:30  ሳናረፍድ እንድንመጣ ይሁን::

ብሩካን ናችሁ!🙌

#Hope_OF_THE_KINGDOM 
#GF #Start #2019 by @amuecsf
1
20 days ago
Download

Download All

Save the photos and videos currently loaded on this page.

0Photos
0Videos
Ready to download 0 / 0

Keep this tab open until your download is ready.

back to up