Instagram story viewer> @veronica_adane> Posts
901K
followers
313
following
👑🏆 6× African Award Winning Artist
🏆 AFRIMA , Zikomo, Shining Stars & African golden awards
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
POSTS STORIES REELS TAGGED
Amsterdam thank you so much 🖤 Next stop Stockholm June 28 

Beautiful hair by @kelati_beauty 

Stunning outfit by the one and only my beautiful stylist @rahel_gebremedhn_ 
🤍

@bayushkebede_mitu  Yene werk thank you so much for coming to see me Yene ehet 🤍 by @veronica_adane
147
a year ago
Download
ጠየቃችሁኝ እኔም ሰማኋችሁ ❤️

የዘፈኔን ትርጉም ስትጠይቁኝ ለነበራችሁ ሁሉ፣ የዘፈኑን መልዕክት ሁላችሁም እንድትረዱትና እንዲሰማችሁ በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ እና በወላይትኛ ትርጉም የተዘጋጀ የግጥም ቪዲዮ ለቅቄላችኋለሁ 🥹❤️

አሁን አዲስ በከፈትኩት life with Veronica ዩትዩብ  ቻናሌ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ… መልካም ጊዜ 🙌🏽 ለምታሳዩኝ ፍቅርና ድጋፍም ከልቤ አመሰግናለሁ🙏🏽

You asked and I listened ❤️

For everyone who has been asking for the translation of my song I have now uploaded a lyrics video with translations in Amharic, English and Wolaita so everyone can understand the meaning behind the song and connect with it 🥹❤️

It is now available on my newly launched second YouTube channel, Life with Veronica. Enjoy and thank you so much for all the love and support 🙌🏽🙏🏽 by @veronica_adane
164
5 hours ago
Download
ጠየቃችሁኝ እኔም ሰማኋችሁ ❤️

የዘፈኔን ትርጉም ስትጠይቁኝ ለነበራችሁ ሁሉ፣ የዘፈኑን መልዕክት ሁላችሁም እንድትረዱትና እንዲሰማችሁ በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ እና በወላይትኛ ትርጉም የተዘጋጀ የግጥም ቪዲዮ ለቅቄላችኋለሁ 🥹❤️

አሁን አዲስ በከፈትኩት life with Veronica ዩትዩብ  ቻናሌ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ… መልካም ጊዜ 🙌🏽 ለምታሳዩኝ ፍቅርና ድጋፍም ከልቤ አመሰግናለሁ🙏🏽

You asked and I listened ❤️

For everyone who has been asking for the translation of my song I have now uploaded a lyrics video with translations in Amharic, English and Wolaita so everyone can understand the meaning behind the song and connect with it 🥹❤️

It is now available on my newly launched second YouTube channel… Life with Veronica Enjoy and thank you so much for all the love and support 🙌🏽🙏🏽 by @veronica_adane
34
18 hours ago
Download
ከቀረፃ በፊት በልምምድ ላይ @jazmin_hope_dancer  @bitu021_bita by @veronica_adane
156
a day ago
Download
🙌🏽 by @veronica_adane
187
2 days ago
Download
ደከመኝ ግን መቼም መስራቴን አላቆምም …. እሱ መልስ እስኪሰጥ እጠብቃለሁ 🙌🏽 by @veronica_adane
2k
4 days ago
Download
@mideaet by @veronica_adane
49
4 days ago
Download
Dicha girl ❤️💛🖤 by @veronica_adane
105
5 days ago
Download
@dave_tegaye 🤫 by @veronica_adane
35
6 days ago
Download
ለተከበራችሁ ወዳጆቼ አክባሪዎቼ 

ይሄ ስም በአንድ ሰው በተደጋጋሚ እየወጣልኝ  ያለ ስም ነው፤ እኔ  እጄ ላይ ወይም ብዙ ጊዜ መድሀኒት እንዲሰጣችሁ የሚፈለግበት ዋና ቦታ ላይ የእናቴን የእመቤታችንየቅድስት ድንግል ማርያምን ስዕለ አድኖ የተነቀስኩ ጥርት ያልኩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ፤ ማህተቤን እንዳወልቅ የምገደድበት ስራዎች እንኳን ሲመጡ የማላወልቅ ፤ ስራውን እና ውላችንን የማፈርስ በሀይማኖቴ የማልደራደር ሀጥያተኛ ተከታይዋም ነኝ፤ ማንም ተነስቶ ቢፈርጥ አባቴን  መድሀኒዓለምን ተደግፌ የምዞር የእርሱ ልጅ ነኝ፤ ለዛ ነው የማልነቃነቅላቸው፤ ይሄን የምገልፅላችሁ ቦታው ሁኖ ሳይሆን ወይም እመቤቴ ፈቅዳልኝ ሳይሆን በተደጋጋሚ የሰው አሉባልታ እየሰሙ የግል ህይወቴን ለሚበጠብጡ ሰዎች መመለስ ግዴታ ስለሆነ ነው 🙌🏽 ከዚ በሗላ በዚህ ርዕስ ጉዳይ ምንም አይነት መልስ ከኔ አታገኙም
እኔ ወደፊት ነኝ አባቴ 🫡
ቁጥር አይዋሽም በአምስት ቀን ሁለት ሚልየን እይታዎች 🙌🏽🙏🏽
ለምትወዱኝ ፈጣሪን ፈርታችሁ ድምፅ ለሆናችሁኝ ወዳጆቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙌🏽 by @veronica_adane
312
6 days ago
Download
ባለፈው ዓመት በአራት ዘርፍ ታጭቼ በሁለት ዘርፍ አሸንፌ ሀገሬን አስተዋውቄ እና ከፍ አድርጌ እንደመጣው የሚታወቅ ነው 🇪🇹🙌🏽❤️ በትላንትናው እለት ደግሞ በድጋሚ ሀገሬን ወክዬ በቢሮኒካ ስራ በዚኮሞ አዋርድ ታጭተናል እንኳን ደስ አለን የኔ ወርቆች፤ vote ስለተጀመረ vote ማድረጋችሁን አትርሱ፤ ታንዛንያ ሂደን አምስቱንም አዋርድ ይዘን መምጣት አለብን 🇪🇹🤗❤️🙏🏽

As you all know last year I was nominated in 4 categories and won 2 awards and I was so proud to represent my country and raise our Ethiopian flag high! 🇪🇹🙌🏽❤️ and yesterday once again we got nominated at the Zikomo Awards for our song “Bironica” representing our beautiful country Ethiopia! 🇪🇹❤️ Congratulations to us… my beautiful family! Voting has already started so please don’t forget to vote for me … We have to go to Tanzania and come back home with all 5 awards!🤗🏆🇪🇹 I love you all so much! ❤️🙏🏽 by @veronica_adane
54
7 days ago
Download
ጠላት እና ምቀኛ ባልዋልክበት ማዋሉ የተለመደ ነው፤ ጥርት ያልኩ ኦርቶዶክስ ነኝ አባቴ ፤ እናንተን የመሰለ ቤተሰብ ስለሰጠኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ፤ 

ከፍታ እኮ ገና አላዩም 🙌🏽 very soon 😂😂 by @veronica_adane
176
7 days ago
Download

Download All

Save the photos and videos currently loaded on this page.

0Photos
0Videos
Ready to download 0 / 0

Keep this tab open until your download is ready.

back to up